Drive Safe DC
አማርኛ 中文 Español Français 한국어 Tiếng Việt
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
ይህንን የመልክት ልውውጥ የተቀበልኩት ለምንድን ነው?
- በየአመቱ በዲሲ ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ የትራፊክ ግጭቶች እና ብዙ የትራፊክ ሞቶች አሉ። የየዲሲ ቪዥን ዜሮ /DC Vizion Zero/ ቡድን በዲስትሪክቱ ውስጥ እነዚያን ህይወቶች እና ተጓዦችን ለመጠበቅ፣ ይህንን ቁጥር መቀነስ ይፈልጋል። ከ2021 ሚ ጀምሮ፣ የእርስዎ ተሽከርካሪ ከአብዛኛዎቹ የበለጠ አውቶማቲክ የትራፊክ አስገዳጅ ምልክቶች እያሳየዎት ነው። ይህም የመጋጨት አደጋ ሊስከትልብዎ ይችላል።፣ ይህ ደብዳቤ እርስዎን እና የእርስዎን ተሽከርካሪ ሊነዱ የሚችሉ ሌሎች ሰዎችን ለራስዎ እና ለሌሎች ደህንነት ሲባል፣ የፍጥነት ገደብን እንዲከተሉ እና በቀይ መብራቶች ላይመቆም እንዳለባቸውእንደሚያበረታታ ተስፋ እናደርጋለን። .
የዲሲ ቪዥን ዜሮ ቡድን ማለት ነው?
- የየዲሲ ቪዥን ዜሮ /DC Vision Zero/ ለመጓጓዣ ደህንነት የድንገተኛ ጊዜ እርዳታ ማግኛ ዘዴ ነው። ለበለጠ ማብራሪያ visionzero.dc.govድረ ገጽን ይጎብኙ
ችግር ውስጥ ነኝ? ይህ ጥቆማ ነው?
- ይህ ጥቆማ አይደለም። የጥንቃቄ መልዕክት ብቻ ነው። አላማችን የእርስዎን እና የሌሎች ነዋሪዎችን ደህንነት መጠበቅ ነው።
መኪናዬን ለሌሎች ሰዎች አጋራለሁ – ይህ ለእኔ ምን ማለት ነው?
- ብዙ አሽከርካሪዎች ተሽከርካሪያቸውን ለጓደኞች እና ቤተሰብ ያውሳሉ። ይሁን እንጂ፣ መኪናዎ አሁንም ከሌሎች የበለጠ የመጋጨት እድሉ ከፍተኛ ነው። ይህንን መልዕክት መኪናዎን ለሚጠቀሙ ጓደኞች እና ቤተሰብ ማጋራትዎን አይዘንጉ።
ትኬቶቼ መከፈላቸውን እንዴት አረጋግጣለሁ፣ ወይም ያልተከፈሉ ትኬቶችን እንዴት እከፍላለሁ?
- የተሽከርካሪዎን ትኬቶች ወይም ዋቢዎች ሁኔታ ለማረጋገጥ እባክዎ በ dmv. dmv.dc.gov“የትኬት አገልግሎቶችን” ወይም በማንኛውም የDC DMV አገልግሎት ማዕከላት በስራ ሰአታት ይጎብኙ። የስራ ሰዐታትን በ dmv.dc.govድረ ገጽ “ስለ DMV” የሚለው ላይ ማግኘት ይቻላል።
ተጨማሪ ጥያቄዎች አሉኝ። ማንን ማግኘት እችላለሁ?